ኢትዮጵያዊነት ማለት ይህ ነው!!!

First published at 09:55 UTC on April 2nd, 2024.

ኦሮሞው አማራው ወታደር እንዳይረሸን በማስጠፋቱ፥ ኦሮሞው ለአማራው በተቆፈረበት ጉድጓድ ሊረሸን ሲል እንዴት እንዳመለጠ ስትሰሙ እጅግ አንጀት ይበላል!!! የአማራ ባንዳዎች ከዚህ ለሂሊናው ሲል የከፈለውን መስዋዕትነት ስትመለከቱ ምን ይሰማችኋል???

CategoryEducation
SensitivityNormal - Content that is suitable for ages 16 and over
DISCUSS THIS VIDEO